የምርት አማራጮቻችን • አዲስ አበባ
የተጠናከረ የሸገር ዱቄት (Sheger Duket / Sheger Flour 50ኪ.ግ እና 5ኪ.ግ) እንዲሁም በየዕለቱ ትኩስ ሆኖ የሚጋገር የሸገር ዳቦ (Sheger Dabo)። ከፍተኛ የአመጋገብ ጥራትና አስተማማኝ የምግብ ደህንነት።